本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 ትንቢተ ዳንኤል 5:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ንጉሡም አስማተኞቹንና ከለዳውያኑን፥ ቃላተኞቹንም ያገቡ ዘንድ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ንጉሡም የባቢሎንን ጠቢባን፥ “ይህን ጽሕፈት ያነበበ፥ ፍቺውንም የነገረኝ ሐምራዊ ግምጃ ይለብሳል፤ የወርቅም ማርዳ በአንገቱ አስርለታለሁ፤ በመንግሥቴም ላይ ሦስተኛ ገዥ አድርጌ እሾመዋለሁ” ብሎ ተናገረ። 参见章节 |