本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 ትንቢተ ዳንኤል 5:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በሰማይ አምላክ በእግዚአብሔር ላይ ኰራህ፤ የመቅደሱንም ዕቃዎች በፊትህ አመጡ፤ አንተም መኳንንትህም፥ ሚስቶችህም፥ ቁባቶችህም የወይን ጠጅ ጠጣችሁባቸው፤ ከብርና ከወርቅም፥ ከናስና ከብረትም፥ ከእንጨትና ከድንጋይም የተሠሩትን፥ የማያዩትንና የማይሰሙትንም፥ የማያውቁትንም አማልክት አመሰገንህ፤ ትንፋሽህንና መንገድህን ሁሉ በእጁ የያዘውን አምላክ ግን አላመሰገንኸውም። 参见章节 |