本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 ትንቢተ ዳንኤል 5:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አንተ ግን ፍቺን ትሰጥ ዘንድ፥ የታተመውንም ትፈታ ዘንድ እንድትችል ሰምቻለሁ፤ አሁንም ጽሕፈቱን ታነብብ ዘንድ፥ ፍቺውንም ትነግረኝ ዘንድ ብትችል፥ ሐምራዊ ግምጃ ትለብሳለህ፤ የወርቅም ማርዳ በአንገትህ ዙሪያ አስርልሃለሁ፤ አንተም በመንግሥቴ ላይ ሦስተኛ ገዥ ትሆናለህ።” 参见章节 |