31 ቃሉም ገና በንጉሡ አፍ ሳለ ድምፅ ከሰማይ መጣና፥ “ንጉሥ ናቡከደነፆር ሆይ! መንግሥት ከአንተ ዘንድ ዐለፈች ተብሎ ለአንተ ተነግሮአል፤