96 እኔም እንደዚህ የሚያድን ሌላ አምላክ የለምና በሲድራቅና በሚሳቅ፥ በአብደናጎም አምላክ ላይ የስድብን ነገር የሚናገር ወገንና ሕዝብ በልዩ ልዩ ቋንቋም የሚናገሩ ይቈረጣሉ፤ ቤታቸውም ይዘረፋል ብየ አዝዣለሁ አለ።