本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 ትንቢተ ዳንኤል 3:95 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)95 ንጉሡም በፊታቸው ለእግዚአብሔር ሰገደ፥ ናቡከደነፆርም መልሶ እንዲህ አለ፦ መልአኩን የላከ፥ ከአምላካቸውም በቀር ማንንም አምላክ እንዳያመልኩ፥ ለእርሱም እንዳይሰግዱ ሰውነታቸውን አሳልፈው የሰጡትን፥ የንጉሡንም ቃል የተላለፉትን፥ በእርሱ የታመኑትን ባሪያዎቹን ያዳነ፥ የሲድራቅና የሚሳቅ፥ የአብደናጎም አምላክ ይመስገን። 参见章节 |