80 አንበሪና በውኃ ውስጥ የሚንቀሳቀስ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል፤ እርሱ ለዘለዓለም የተመሰገነ ነው፤ ከፍ ከፍ ያለም ነው።