10 ንጉሥ ሆይ! የመለከትንና የእንቢልታን፥ የመሰንቆንና የክራርን፥ የበገናንና የዋሽንትን፥ የዘፈንንም ሁሉ ድምፅ የሚሰማ ሰው ሁሉ ወድቆ ለወርቁ ምስል ይስገድ፥