49 ዳንኤልም ንጉሡን ለመነ፤ እርሱም ሲድራቅንና ሚሳቅን፥ አብደናጎንም በባቢሎን አውራጃ ሥራ ላይ ሾማቸው፤ ዳንኤል ግን በንጉሡ አደባባይ ነበረ።