44 በእነዚያም ነገሥታት ዘመን የሰማይ አምላክ ለዘለዓለም የማይፈርስ መንግሥት ያስነሣል፤ ለሌላ ሕዝብም የማይሰጥ መንግሥት ይሆናል፤ እነዚያንም መንግሥታት ሁሉ ድል ታደርጋቸዋለች፤ ታጠፋቸውማለች፤ ለዘለዓለምም ትቆማለች።