39 ከአንተም በኋላ ከአንተ የሚያንስ ሌላ መንግሥት ይነሣል፤ እርሱም የብሩ ነው። ከዚያም በኋላ በምድር ሁሉ ላይ የሚገዛ ሌላ ሦስተኛ መንግሥት ይነሣል፤ እርሱም የናሱ ነው።