38 የሰው ልጆች በሚኖሩበት ስፍራ ሁሉ የምድር አራዊትን፥ የሰማይ ወፎችን፥ የባሕር ዓሣዎችንም በእጅህ ሰጥቶሃል፤ ለሁሉም ገዢ አድርጎ ሹሞሃል፤ የወርቁ ራስ አንተ ነህ።