34 እጅም ሳይነካው ታላቅ ድንጋይ ከተራራው ተፈንቅሎ ከብረትና ከሸክላ የሆነውን የምስሉን እግሮች እስከ መጨረሻው ሲመታና ሲፈጭ አየህ።