27 ዳንኤልም በንጉሡ ፊት እንዲህ ሲል መለሰ፥ “ንጉሥ የሚጠይቀው ይህ ምሥጢር ለአዋቂዎችና ለፈላስፎች፥ ለሟርተኞችና ለጠንቋዮች የሚገለጥ አይደለም።”