25 የዚያን ጊዜም አርዮክ ዳንኤልን ፈጥኖ ወደ ንጉሡ አስገባውና፥ “ከይሁዳ የምርኮ ልጆች ለንጉሡ ሕልሙንና ፍቺውን የሚነግረውን ሰው አግኝቼአለሁ” አለው።