21 እሱም ጊዜያትንና ዘመናትን ይለውጣል፤ ነገሥታትን ያስነሣል፤ ነገሥታትንም ይሽራል፤ ጥበብን ለጠቢባን፥ ዕውቀትንም ለአስተዋዮች ይሰጣል።