14 የዚያን ጊዜም ዳንኤል የባቢሎንን ጠቢባን ይገድል ዘንድ የወጣውን የንጉሡን የዘብ አለቃ አርዮክን በፈሊጥና በማስተዋል ተናገረው፤