11 ንጉሡም የሚጠይቀው ነገር ከባድ ነው፤ መኖሪያቸው ከሥጋ ለባሽ ጋር ካልሆነ ከአማልክት በቀር በንጉሡ ፊት የሚያሳየው ማንም የለም” አሉ።