41 ንጉሡም በታላቅ ቃል ጮኸ፤ እንዲህም አለ፥ “የዳንኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ታላቅ ነህ፤ ያለ አንተም ሌላ አምላክ የለም” አለ።