53 የሐሰት ፍርድን ፈርደሃልና ጻድቁንና ንጹሑን አትግደል ብሎ እግዚአብሔር ቢከለክል በደለኛውን አዳንህ፤ ንጹሑንም ገደልህ።