4 ባሏ ኢዮአቄምም እጅግ ባለጸጋ ነበር፤ በቤቱም አጠገብ የተክል ቦታ ነበረው፤ ከሁሉ እርሱ ይከብር ነበርና አይሁድም ወደ እርሱ ይመጡ ነበር።