43 በወርቅና በብርም መዝገብ ላይ ፥ በከበረችም በግብፅ ዕቃ ሁሉ ላይ ይሠለጥናል፤ የሊብያና የኢትዮጵያ ሰዎችም ረዳቶች ይሆኑታል።