14 በዚያም ዘመን ብዙ ሰዎች በአዜብ ንጉሥ ላይ ይነሣሉ፤ ከሕዝብህም መካከል የዐመፅ ልጆች ራእዩን ያጸኑ ዘንድ ይነሣሉ፤ ነገር ግን ይወድቃሉ።