8 ዳንኤልም ከንጉሡ ማዕድ እንዳይበላ፥ ከሚጠጣውም ጠጅ እንዳይጠጣ በልቡ ጨከነ፤ እንዳያበላውም የጃንደረቦቹን አለቃ ለመነው።