20 ንጉሡም በጠየቃቸው ጊዜ በጥበብና በማስተዋል ነገር ሁሉ፥ በግዛቱ ሁሉ ከሚኖሩ የሕልም ተርጓሚዎችና አስማተኞች ሁሉ እነርሱ ዐሥር እጅ የበለጡ ሆነው አገኛቸው።