ቈላስይስ 4:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ልናገርም እንደሚገባኝ እገልጠው ዘንድ ጸልዩልኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ደግሞም መናገር እንደሚገባኝ ቃሉን በግልጽ እንድናገር ጸልዩልኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ቃሉንም መናገር እንደሚገባኝ ያህል ለመግለጥ እንድችል ጸልዩልኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እኔም እንደሚገባኝ ቃሉን በግልጥ እንድናገር ጸልዩልኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ልናገር እንደሚገባኝ ያህል እገልጠው ዘንድ ጸልዩልኝ። 参见章节 |