ቈላስይስ 4:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በምስጋና እየተጋችሁ ለጸሎት ፅሙዳን ሁኑ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከማመስገን ጋራ ነቅታችሁ በትጋት ጸልዩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከማመስገን ጋር በጸሎት ውስጥ ነቅታችሁ ያለማቋረጥ ትጉ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔርን ተግታችሁ በማመስገን ባለማቋረጥ ጸልዩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ከማመስገን ጋር በጸሎት እየነቃችሁ ለእርሱ ትጉ፤ 参见章节 |