ቈላስይስ 3:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የሚበድል ግን ፍዳውን ያገኛል፤ እርሱም አያደላለትም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 በደለኛውም የእጁን ያገኛል፤ አድልዎም የለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የሚበድልም እንደ በደሉ መጠን ብድራቱን ይቀበላል፤ ለሰው ፊትም አድልዎ የለምና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 በእግዚአብሔር ዘንድ አድልዎ ስለሌለ ክፉ የሚሠራም ስለ ክፉ ሥራው ቅጣቱን ይቀበላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 የሚበድልም የበደለውን በብድራት ይቀበላል፥ ለሰው ፊትም አድልዎ የለም። 参见章节 |