8 እስራኤልን በእግዚአብሔር ትእዛዝ ዛፍ ሁሉ፥ በጎ መዓዛ ያለው ዕንጨትም ሁሉ ይጋርዳቸዋልና።
8 በእግዚአብሔር ትእዛዝ ጫካዎችና መልካም መዓዛ ያለው ዛፍ ሁሉ እስራኤልን በጥላቸው ጋረዱ።