本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 5:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እግዚአብሔርም ረጃጅሞች ተራሮች ሁሉ ዝቅ ይሉ ዘንድ፥ ጐድጓዳውም ሁሉ ይሞላ ዘንድ፥ ምድርም ይስተካከል ዘንድ፥ እስራኤልም በእግዚአብሔር ክብር በጥርጊያው ጐዳና ይሄድ ዘንድ አዘዘ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እስራኤል በሰላም በእግዚአብሔር ክብር እንዲሄድ፥ እግዚአብሔር ረጃጅም ተራሮች ሁሉና ኮረብታዎች ዝቅእንዲሉ፥ ሸለቆዎች እንዲሞሉ፥ መሬትም እንዲስተካከል አዟልና። 参见章节 |