7 ለእግዚአብሔር ያይደለ ለአጋንንት በመሠዋታችሁ ፈጣሪያችሁን ለመዓት አነሳሳችሁት።
7 ለእግዚአብሔር ሳይሆን ለአጋንንት በመሠዋት ፈጣሪያችሁን በጣም አስቆጣችሁት።