本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 4:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለጥፋት ያይደለ ለሌላ ወገን ተሽጣችሁ ነበር፤ ነገር ግን እግዚአብሔርን ስላስቈጣችሁት ለጠላቶቻችሁ ተላልፋችሁ ተሰጥታችሁ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለአሕዛብ ተሽጣችሁ ነበር ለጥፋት ግን አይደለም፥ ነገር ግን እግዚአብሔርን በማስቆጣታችሁ ለጠላቶቻችሁ ተላልፋችሁ ተሰጥታችሁ ነበር። 参见章节 |