36 ኢየሩሳሌም ወደ ምሥራቅ ተመልከች ከአምላክሽ ከእግዚአብሔር የመጣልሽ ደስታንም እዪ።
36 ኢየሩሳሌም ሆይ ወደ ምሥራቅ ተመልከቺ፥ ከእግዚአብሔር የሚመጣልሽንም ደስታ እዪ፤