ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 4:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
28 ከእግዚአብሔር ትርቁ ዘንድ ፈቃዳችሁ እንደ ሆነ እንዲሁ ዐሥር ጊዜ ወደኋላ ተመልሳችሁ ትፈልጉታላችሁ፤
参见章节 复制
28 ከእግዚአብሔር በፈቃዳችሁ እንደራቃችሁ፥ አሁን ደግሞ እርሱን ለመፈለግ በአስር እጥፍ ተመለሱ።
参见章节 复制