本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 4:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ልጆች! ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣባችሁን ቍጣ በትዕግሥት ተቀበሉ፤ ጠላቶቻችሁ አሳድደዋችኋልና ውድቀታቸውን ፈጥናችሁ ታያላችሁ፤ በራሳቸውም ላይ ትወጣላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ልጆቼ ከእግዚአብሔር የመጣባችሁን ቁጣ በትዕግሥት ተቀበሉ፤ ጠላቶቻችሁ አሳደድዋችሁ፥ ነገር ግን ውድቀታቸውን በፍጥነት ታያላችሁ፤ አንገታቸውንም ትረግጣላችሁ። 参见章节 |