本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 4:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጽዮን ጎረቤቶች መማረካችሁን እንዳዩ፥ እንዲሁም በታላቅ ክብርና በዘለዓለማዊው አምላክ ብርሃን ከእግዚአብሔር ዘንድ የምትመጣላችሁን ድኅነታችሁን ፈጥነው ያያሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የጽዮን ጎረቤቶች አሁን መማረካችሁን እንዳዩ፥ እንዲሁም ከታላቅ ክብርና ከዘላለማዊው ውበት ጋር ከእግዚአብሔር ወደ እናንተ የሚመጣውን መዳናችሁን ፈጥነው ያያሉ። 参见章节 |