本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 4:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከዘለዓለማዊው አምላክ ዘንድ ድኅነታችሁን ተስፋ አድርጌአለሁና። ከዘለዓለማዊው መድኀኒታችን ዘንድ ፈጥኖ ስለሚመጣላችሁ ምሕረትም ደስታ ከቅዱሱ መጣልኝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እንዲያድናችሁ ተስፋዬን በዘላለማዊ አድርጌአለሁና፥ ከዘላለማዊው አዳኛችሁ ፈጥኖ ስለሚመጣላችሁ ምሕረት፥ ከቅዱሱ ደስታ መጣልኝ። 参见章节 |