ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 4:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
20 የሰላም ልብሴን አወለቅሁ፤ የመከራዬንም ማቅ ለበስሁ፤ በዘመኔም ወደ ዘለዓለማዊው አምላክ እጮሃለሁ፤
参见章节 复制
20 የሰላም ልብሴን አወለቅሁ፥ ለልመናዬም ማቅን ለበስሁ፤ በዘመኔን ሁሉ ወደ ዘላለማዊው እጮሃለሁ።
参见章节 复制