19 ልጆች! መንገዳችሁን ሂዱ፤ መንገዳችሁን ሂዱ፤ እኔ የተፈታች ምድረ በዳ ሁኛለሁና።
19 ሂዱ ልጆቼ ሂዱ፤ እኔ ምድረ በዳ ሆኜ ተትቻለሁና።