ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 4:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
15 የማያፍርና ቋንቋው ልዩ የሆነ ሕዝብን ከሩቅ አምጥቶባቸዋልና፤ ሽማግሌውን አላከበሩምና፥ ለሕፃናቱም አልራሩምና።
参见章节 复制
15 የማያፍር፥ ባዕድ ቋንቋ የሚናገር፥ ሽማግሌን የማያከብርና ለሕፃን የማይራራ ሕዝብ ከሩቅ አመጣባቸው።
参见章节 复制