本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 4:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በብዙዎች ዘንድ የተጣልሁ በሆንሁ በእኔ በመበለቲቱ ደስ የሚለው አይኑር፤ ከእግዚአብሔር ሕግ ርቀዋልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በብዙዎች በተጣልሁት፥ በመበለቷ በእኔ ማንም ደስ አይበለው፤ በልጆቼ ኃጢአት ምክንያት ባዶ ቀርቻለሁ፥ ከእግዚአብሔር ሕግ ርቀዋልና። 参见章节 |