Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ባሮክ 3:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ስለ​ዚ​ህም ስም​ህን እን​ጠራ ዘንድ፥ ባስ​ማ​ረ​ክ​ኸ​ንም ቦታ እና​መ​ሰ​ግ​ንህ ዘንድ መፈ​ራ​ት​ህን በል​ቡ​ና​ችን አሳ​ደ​ርህ። በፊ​ትህ የበ​ደሉ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ች​ንን ክፋት ሁሉ ከል​ባ​ችን አር​ቀ​ና​ልና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ስለዚህም ነው ስምህን እንድንጠራ አንተን መፍራት በልባችን ውስጥ ያሳደርኸው፤ በስደት ላይ ሆነን እናመስግንሃለን፥ በአንተ ላይ የበደሉትን የአባቶቻችንን ክፋት ሁሉ ከልባችን አርቀናልና።

参见章节 复制




መጽሐፈ ባሮክ 3:7
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告