5 ክፉ ነገርም ተከተለን፤ የአባቶቻችንንም ኀጢአት አላሰብንም፤ በዚህም ወራት እጅህንና ስምህን ዐስብ።
5 የአባቶቻችን ክፋት አታስታውስ፤ ነገር ግን በዚህ ጊዜ ኃይልህንና ስምህን አስታውስ።