本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 3:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በሁሉ ላይ የምትነግሥ የእስራኤል አምላክ አቤቱ! የሙታን የእስራኤልን፥ በፊትህም የበደሉ፥ የአምላካቸውንም ቃል ያልሰሙ የልጆቻቸውን ጸሎት ስማ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የእስራኤል አምላክ ሁሉን ቻይ ጌታ ሆይ! የእስራኤልን ሙታን፥ በፊትህ የበደሉ ሰዎች የልጆቻቸውን ጸሎታቸውን ስማ፤ የአምላካቸውን የጌታን ቃል አልሰሙም፥ ስለዚህ መቅሰፍቶች ተጣበቁብን። 参见章节 |