33 ብርሃኑን ይልካል፤ እርሱም ይሄዳል፤ እንደ ገናም ይጠራዋል፤ በፍርሃትም ይታዘዘዋል።
33 ብርሃንን ይልካል፥ እርሱም ይሄዳል፤ ይጠራዋል፥ በመንቀጥቀጥም ይታዘዘዋል።