本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 3:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በምድር ጥበብን የሚፈልጓት የአጋር ልጆችም የሚጫወቱባት፥ ዕውቀትንም የሚፈልጓት፥ የመርያንና የቴምና ነጋዴዎችም የጥበብን ጐዳና አላወቁም፤ ፍለጋዋንም አላስተዋሉም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በምድር ላይ ማስተዋልን የሚፈልጉ የአጋር ልጆች፥ የሜራንና የቴማን ነጋዴዎች፥ የተረት የሚነግሩና ማስተዋልን የሚፈልጉ የጥበብን መንገድ አላወቁም፤ መንገዶቿን አላስታወሱም። 参见章节 |