21 ፍለጋውንም አላገኙም፤ አልተቀበሉአትም፤ ልጆቻቸውም ከመንገዳቸው ራቁ።
21 መንገድዋንም አላስተዋሉም፥ አልያዙአትምም፤ ልጆቻቸውም ከመንገድዋ ርቀዋል።