本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 3:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በሰማይ አዕዋፍም የሚጫወቱ ሰዎች የሚታመኑበት ብርና ወርቅን የሚሰበስቡ፤ ለመሰብሰባቸውም ወሰን የሌላቸው የአሕዛብ አለቆች ወዴት ናቸው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በሰማይ ወፎች የሚቀልዱ ሰዎች የት ናቸው? ሰዎች እምነታቸውን የጣሉባቸው ብርና ወርቅ ያከማቹ፥ ሀብቶቻቸው መጠን ያልነበረው እነዚያ ሰዎች የት አሉ? 参见章节 |