10 እስራኤል ምንድን ነው? በጠላትስ ሀገር ለምን ይኖራል?
10 ለምን እስራኤል ሆይ፥ በጠላት ምድር የተገኘኸው፥ በሰው አገር ያረጀኸው፥ ከሞቱት ጋር የረከስኸው፥