ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ባሮክ 2:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
33 ከደንዳና ልባቸውና ከክፉ ሥራቸው ይመለሳሉ፤ በእግዚአብሔር ፊት የበደሉ የአባቶቻቸውንም መንገድ ያስባሉ።
参见章节 复制
33 ከእልኸኝነታቸውና ከክፉ ሥራቸው ይመለሳሉ፤ በጌታ ፊት የበደሉ የአባቶቻቸውን መንገድ ያስባሉ።
参见章节 复制